ቤትዎ ቁጭ ብለው የሚሰሩት ስራ መጣልዎ! እንዴት ከታች ምስሉን ተጫኑ

Saturday 3 November 2018

አርሰናል ከ ሊቨርፑል (የጨዋታው ሠፊ ቅድመ ዳሰሳ)



ኡናይ ኢምሬ ባለፈው ጨዋታ ላይ የርገን ክሎፕን ሲገጥሙ እርሱ ሲቪያን ይዞ ነበር ጨዋታውም የ2016ቱ የዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ነበር።

በጨዋታው ላይ ሲሺላ እስከ እረፍት ድረስ 1ለ0 መመራት ቢችልም ከረፍት በኃላ ነገሮች ተገለባብጠው ጨዋታው በ3ለ1 ሰፊ ውጤት እንዲያሸንፉ ሆነ። ይሄ ጨዋታ ኡናይ ኤምሬ ምን ያህል የአጨዋወት ዳይናሚዝማቸውን መገለባበጥ እንደሙችሉ የሚያሳይ ነው።

ስታቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ 75% የሚሆኑት የአርሰናል ጎሎች የመጡት ከረፍት በኃላ ነው። ይሄ እሚያሳየው ቡድኑ ከረፍት በፊት ጎሎችን ሚያስተናግድ ከሆነ ጨዋታውን ለማሸነፍ ችግሩ የተባለውን የረፍት በፊት ጎል ለመቅረፍ የግድ ከብሬክ በፊት ማግባት እንዳለባቸው ያሳያል።

◉  ቅዳሜ ምሽት 2:30
◉  በኤምሬትስ ስቴዲየም
◉  ባለፈው አመት ውጤት አርሰናል 3 ሊቨርፑል 3
◉  መሃል ዳኛ አንድሬይ ማርነር
◉  በዚህ የውድድር አመት ላይ በጨዋታ 3.11 ካርድ ይመለከታሉ
◉  ውርርድ ነጥብ  H 5-2 A Evs D 11-4


________________________________________
➦  አርሰናሎች -  ARSENAL

◉  ተጠባባቂ ተጭዋቾች ፦ Cech, Martínez, Kolasinac, Papastathopoulos, Jenkinson, Maitland-Niles, Smith Rowe, Ramsey, Mkhitaryan, Welbeck

◉  በጉዳት ሳቢያ ሚያጠራጥሩ ፦ Kolasinac (hamstring), Papastathopoulos (ankle)
Injured Elneny (thigh), Mavropanos (groin, both 24 Nov), Koscielny (achilles, Dec), Bellerín (thigh, unknown)

◉  በቅጣት ምክንያት ማይሰለፉ ፦ Guendouzi (one match)

◉  ዲሲፕሊን ፦ ቀይ ካርድ 0። ቢጫ ካርድ 17

◉  ያለፉት 6ት ጨዋታዎች ውጤት ፦ WWWWWD

◉  የክለቡ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ፦ ኦበምያንግ 7


________________________________________
➦  ሊቨርፑሎች - LIVERPOOL

◉  ተጠባባቂ ተጭዋቾች ፦ Mignolet, Lovren, Lallana, Milner, Sturridge, Clyne, Matip, Moreno, Solanke, Origi, Jones, Camacho, Phillips

◉  በጉዳት ሳቢያ ሚያጠራጥሩ ፦ ማንም የለም

◉  ጉዳት ሳቢያ ማይገቡ ፦ ኪየታ (6 Nov), Henderson (both hamstring, 11 Nov), Oxlade-Chamberlain (knee, May)

◉  በቅጣት ላይ ያሉ ፦ ማንም የለም

◉  ዲሲፕሊን ፦ ቀይ ካርድ 0። ቢጫ ካርድ 10

◉  ያለፉት 6ት ጨዋታዎች ውጤት ፦ WWDDWW

◉  የክለቡ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ፦ ማኔ 6


________________________________________
➦  የሜሪሰን የጨዋታው ግምት (Merson's prediction)

ምንም አዲስ ነገር አይታየኝም ሊቨርፑል ያሸንፋል። እንደማስበው ግን አርሰናሎች ጥሩ ቡድን እንዳላቸው የሚያሳዩበት የሚፎካከሩበት ጨዋታ ነው።

አሁንም የአርሰናል ቡድን ተከላካይ ክፍል ችግር ያለበት እንደሆነ ይሰማኛል። በሁሉም የተከላካይ ክፍሉ ላይ ችግር አለ ከአምናው የተለወጠ ምንም ነገር የለም። ሄክቶር ቤለሪን የሚጎዳ ከሆነ በግራ ተመላላሽ ቦታ ላይ ስለ ግራኑት ዣካ መሰለፍ ነው ምናወራው። የመሃል ተከላካይ እና የቀኝ ተመላላሽ ተከላካይ ስቴፈን ሊቸንስታይነር ነው ጥሩ ተከላካይ ቢሆንም 35 አመቱ ነው። እስቲ ምን ያህል እድሜያቸው 35 የሆኑ ተከላካዮች በሊጉ ይገኛሉ?

አሰልጣኞቹ ምን አሉ - WHO SAID WHAT?

የሊቨርፑሉ አለቃ የርገን ክሎፕ ኡናይ ኢምሬ ከአርሰን ዌንገር ስራውን ተረክበው በቡድኑ ያሳዩትን ድንቅ ለውጥ አድንቀዋል።

በሌላ በኩል ኡናይ ኤምሬ በበኩላቸው አርሰናሎች ዛሬ በሚያደርጉት የሊቨፑሉ ጨዋታ ጀምሮ ከቶፕ 6 ክለቦች ጋር ያላቸውን የዝቅተኛ ውጤት ሪከርድ ለማሻሻል እንደሚጫወቱ ተናግረዋል።

ባለፈው አመት መድፈኞቹ ከቼልሲ፣ ሊቨርፑል፣ ማን.ሲቲ፣ ማን.ዩናይትድ እና ቶተንሃም ጋር ካደረጓቸው ዘጠኝ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት አንዱን ብቻ ነው።

ሪከርዳቸውን ስለማሻሻል የተጠየቁት ኡናይ ኢምሬ ሲናጉሩ: "አዲስ ታሪክ መፃፍ እንፈልጋለን። የኛ አሁን ታሪክ ያለንበት ዛሬ ነው። ታሪካችን አሁን ባሉን ተጭዋቾች እና ባለን ኳሊቲ የሚገነባ ይሆናል።

"በተጭዋቾቼ እና በፕሮጀክታችን ሙሉ እምነቱ አለኝ። ፕሮጀክቱን በዎንታዊ መንገድ ጀምረነዋል። በአይምሮውም ረገድ ጠንክረናል። መሻሻል አለብን ሆኖም እያንዳንዱ ጨዋታ በየት በኩል መሻሻል እንዳለብን የሚጠቁመን ነው። ተጭዋቾቼን አምናቸዋለሁ" -   ብለዋል ኤምሬ

No comments:

Post a Comment